እሙ ሂክማ TUBE
እሙ ሂክማ TUBE's Channel
 
 
ኩብዝቸባብ አሠራር
1,033
ምሠኸን አሰራር በዶሮ
26
 
እሙሂክማ
እሙሂክማ
 
እሙ ሂክማ TUBE
Profile
 
Name
እሙ ሂክማ TUBE
Description
#welcome to my channel Emu Hikema Tube አስተማሪ የሆኑ videoች እንዲደርሳችሁ SUBSCRIBE በማድረግ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ Videoቼን ከወደዳችሁልኝ like እንዲሁም share ያድርጉ
Subscribe 👇
https://www.youtube.com/@user-vo1md7qi2c
Subscribers
2.23K
Subscriptions
Friends
Channel Comments
saniatube2360 (3 minutes ago)
አሪፈ ቆንጆ አሰራረ ነው የሚጥም ነው ቀለል ባለ መንገድ ሰለሰራሺው እናመሰግናለን ሙያ አለሸ ጉበዝ ከዚህም በላይ እንድትሰሪ
20MF766 (9 minutes ago)
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ዋወወወወ በጣም ቆንጆ የሚያምር ቆንጆ አስራር ነው እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ ባለሞያ ነሽ ትችያለሽ በርች
umjamalbalagerwa (18 minutes ago)
ደስ የሚል አሰራር ነዉ ያሳየሽን በጣም ያምረል እጅሽን አይቆርጥመዉ እሰከ እነም ሰራቸ አቀምስልሸለሁ ያቸን አሰራር አነ በረችልኝ በሊላ ስረወችሽ እጠብቃለን
fatiyatube2106 (28 minutes ago)
አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ ኡንኳን በሰለም መጠሺ ውድ እህሄ ሰለምሺ ይብዘ በሪቺ አለሂ የጊዘሺ ሰለም ፎቅር አንድነትን መቸሰሰብን አለህ ይሰጠን
hiwotetube_ (32 minutes ago)
ዋዉዉዉዉዉዉ ማሻ አላህ በጣም የሚያምር የባንኬክ አሰራር ነው ማሻ አላህ ብያለሁ ጎበዝ ባለሞያ ነሽ እጅሽን አይቆርጥመው ዋዉዉዉዉዉዉ ያስብላል ወድጄዋለሁ በተረፈ ሀሪፍ ስራ ነው ቀጥይበት
hani8649 (46 minutes ago)
ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኳን።ደህና መጣሽ አሪፍ ኩብዝ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ በጣም ጎበዝ ነሽ ለኛም።ስላጋራሽን ከልብ እናመሰግናለን በርቺ በቀጣይ በሌላ ስራ እስከምንንገናኝ ሠላም ያቆየን ለኛም ስላጋራሽን ክበሪልን
rahmatube5596 (52 minutes ago)
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ማሻአለህ ምርጥ አሰራር ነው ያሳይሽን እጅሽን ይባረክ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ሰላም ፍቅር አንድነትን አላህ ይሰጠን በርቺ
Aisha-to5ug (1 hour ago)
ዋው ማሻ አላል በጣም የሚያምር አሰራር ነው ያሳየሽን ባለሙያ ነሽ የእኔ ውድ በርች
Tube-fi9qq (2 hour ago)
ሠላም ለዚህ ቤት ይሁን ዋውው በጣም ያምራል እህታችን ባለሞያ ነሽ በርቺ ጎበዝ እጅሽን ይባርከው ያሳየሽን ገራሚ ስራ ነው እናመሰግናለን በርቺ በሌላ ስራ እንጠብቃለን
berekahebesha4391 (3 hours ago)
እንዲህ ገራሚ ገራሚ ሙያዎችን ያስተማረኝ ሚዲያ ነው የምር ጎበዝ ነሽ ሚዲያ ለቁም ነገር ብቻ የሚጠቀሙ ሰዎች ጥሩ ደረጃ ላይ ይደርሳሉ ኢንሻ አላህ
bety16tube (8 hours ago)
ዋውውው ምገርም ባኬክክ አሰራር ነዉ ያሳየሽን እናመሰግናለን እህታችን በርችልኚ ዉደ
EmuAmar3522 (2 hours ago)
ማሻአላህ በጣም ሀሪፍ የባን ኬክ አሰራር ነው በርች የኔ ባለሙያማወቅ ያስከብራል።አላህ በቂ እውቀት ይስጠን
ABdulAziz-rn3kf (8 hours ago)
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረከቱ ዋው በርች በጣም አሪፍ ሙያ በርችል የሰራሺበት እጂሺ ይባረክ
Simegngoshu21 (14 hours ago)
ዋውውውው በጣም ያማምራል ቆንጆ እና ለየት ያለ አሰራር ነው በርች የኔ ውድ
sofi-ug1vp (14 hours ago)
ማሻአላህ ተባረከሏህ አሪፍ አሰራር ነዉ የሰራሽዉ ማማየ በርች ጎበዝ
rukitube9816 (11 hours ago)
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድ እህቴ እንኳን ሰላም መጣሺ ማሻአላህ አሪፍ ቆይታ ነበር በርች ከዚህ የበለጠ ብዙ ትሰሪያለሺ ከአንች ብዙ እጠብቃለን
ematube8524 (13 hours ago)
አሰላም አሊኩም ውዴ ሰላም ይብዛልኝ መሽ አላህ ዋውውውው አሬፍ አሰራር ነው ውዴ በርች. በርች አገራችንን ሰላም ያድርግልን ያርብ በርች በርች
ኢክራምይቱብ (18 hours ago)
ኩብዝ ሸባብ አሠራርሽ ያምራል መሸአላህመሸአላህ እሙ ሂክማየ እጅሽ ይባረክ በርችልንቀጣይእጠብቃለንንን
ሶፊያyoutube (18 hours ago)
ማሻአላህ ቆንጆ ፓንኬክ ነዉ የሰራሽዉ በርች ማማየ ጎበዝ
weyni2816 (17 hours ago)
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ዋውውውውው በጣም ምርጥ ነው ሰላም ለእናተ ይሁን የሀገሬ ልጆች
userid get finish at: 0.00 clean innertube fetch finish at: 0.50 main response parse finish at: 1.00 getAdditionalSections finish at: 1.30 applyHTML finish at: 2.70